እንኳን በደህና ወደ OPEN PLATFORM መጡ

በምን መስኮች ፕሮዲውስድ እናደርጋለን፤

ስነ-ጽሑፍ
ስነ-ራዕይ ጥበብ
ቴአትር
ሙዚቃ
በተዋናይነት
ቅርጻ-ቅርጽ
ስነ-ስዕል
የጀርባ ተዋናይ

በቀረጻ ስራዎች ፣ በብርሃን ስርጭት ፣ በቅንብር ፣ በገጽታ-ቅብ ፣ መድረክ ግንባታ ፣ በዝግጅት ጨምሮ በማንኛውም የጀርባ ስራዎች ላይ አብረኸን እንድትሰራ መድረኩን ያመቻቸን ሲሆን በእነዚህ ስራዎች ከእኛ ጋር ስትሰራ ተገቢውን ክፍያ የምንፈጽም ይሆናል፤'s.

ተዋናይ

በሬዲዮ ድራማዎች ፣ በትረካ ፣ በቴአትር እና የመድረክ ስራዎች ፣ በስነ-ራዕይ ጥበብ ፣ በቴሌቭዥን ድራማዎች ጨምሮ በማንኛውም የትወና መስክ የተዋናይ ክህሎትህን በመጠቀም መስራት ትፈለጋላቹ ፤ እንግዲያውስ ተገቢውን ክፍያ በመክፈል በብዙ ስራዎች ላይ እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡'s.

በስነ-ቃል

ያለህ ክህሎት በመጠቀም ከእኛ ጋር መስራት የምትችልበት መስክ ሲሆን በአቀረብናቸው ብዙ መድረኮች እንድትጠቀም እንጋብዝሃለን፡፡'s.

ስለእኛ...

open platform
  • ፩ በችሎታ ብቻ

    በኦፕን ፕላትፎርም መድረክ በመጠቀም መስራት የሚችለው ክህሎት ያለው ብቻ ነው ፣ ከማንኛውም የጽዎታ ጥቃት የፀዳ ሲሆን ሰዎች ላይ ሳይሆን ያላቸው ክህሎት ወይም ችሎታ ቸው ላይ በቻ በማተኮር ብቃት ያላቸው አብረውት እንዲሰሩ መድረኩን ይሰጣቸዋል ፤

  • ፪ ታማኝ

    ምስጥር ጠባቂ ፣ ምንም ያህል ግዜ ቢወስድ ቃል-የገባውን የሚፈፅም ፣ ከዘር ፣ በፖለቲካዊና ሐይማኖታዊ ጉዳዮች ነጻ የሆነ አገልግሎቶችን የሚሰጥ፤

  • ፫ ነጻ አገልግሎት

    ለሚሰጣቸው ማንኛውም አገልግሎት ምንም ዓይነት ክፍያ አይጠይቅም ፣ ነገር ግን ለሚያሰራቸው ስራዎች ተመጣጣኝ ክፍያ እየከፈለ የሚታሰራቸው ይሆናል ፤

  • ፬ ከግዜ ጋር የተገናዘበ ፤

    በዕቅድ ፣ በተደራጀ ፣ እና ስነ-ምግባር ባስቀደመ የአሠራር ዘዴ ሁሌም ፕሮውዲስ እናደርጋለን ፤

    3000

    በስነ-ኪነ ያሉ ዕድሎች ፤

    50

    በብዙሃን መገናኛ ያሉ ዕድሎች ፤

    324

    በቴክኖሎጂ ያሉ ዕድሎች ፤

    1234

    በንግድ ያሉ ዕድሎች ፤

    በቅርብ የተለቀቁ

    በፈጠራ ሀሳቦች እና በታላቅ ዲዛይን ኃይል የሚያምን የፈጠራ የፕሮውዲሰር ኤጀንሲ ፤

    ማወቅ ያለብህ ፤

    ከእኛ ጋር ለመስራት እንድትችል እነዚህን ነጥቦች ማወቅ አለብህ ፤

    ከእኛ ጋር ለመስራት እንድትችል እነዚህን ነጥቦች ማወቅ አለብህ ፤.

    ነጻ አገልግሎት ፤
    በክፍያ የሚያሰራ ፤

    በዚህ መድረክ ለመሰማራት በየትኛውም የዕድሜ ላይ እና የት/ት ደረጃ ያለው ቢሆን መመዝገብ ፍላጎት እስካለው ድረስ መመዝገብ ይችላል ፤

    በየትኛውም ዕድሜ ፤
    በየትኛውም ቦታ ፤

    ከእኛጋር ለመስራት ሁሉን ነገር በስነ-ምግባር አከናውኑ ፤

    በስነ-ምግባር፤
    ለማህበረሰብ ዕሴቶች ዋጋ እንሰጣለን፤

    መልክት ለመላክ ፤

    ከዚህ በታች ይጻፉ ፤

    ስም*


    መልክትህ ጻፍ*


    እኛን ለማነጋገር ነፃነት ይሰማህ

    በአካል አልያም በአለህበት ሆነህ ከእኛ ጋር ለመስራት በእነዚህ አድራሻዎች ልትገናኘን ትችላለህ ! ፤

    • ኢትዮጲያ-አዲስ አበባ ፣ ብሔራዊ ቴአትር ፤
    • +251-0115-604-403, +251-946-629-120
    • topf@tazma.com
    • www.tazma.com/opf