ጣዝማ OPEN PLATFORM

  • ቤት
  • አገልግሎቶች
  • ማስታወቂያ
  • ማወቅ ያለብህ
  • ስለእኛ
  • ለመገናኘት
  • ቤት
  • አገልግሎቶች
  • ማስታወቂያ
  • ማወቅ ያለብህ
  • ስለእኛ
  • ለመገናኘት

ስለእኛ

ኦፕን ፕላት ፎርም በመላው አፍሪካ ለሚያከናውናቸው ስራዎች ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ የአደረገ በጣዝማ ኤል ኤል ሲ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ነው ፤ ኦፕን ፕላት ፎርም ዋና የስራ መስኩ የበጀት አካል መሆን ሲሆን (ፕሮዲውስድ ማድረግ) በአራት ዋና መስኮች ላይ መሰረቱን በማድረግ ዓላማውን ለማሳካት ይሰራል፡፡ የበጀት አካል የሚሆንባቸው አራቱ መስኮች የስነ-ጥበብ መስክ ፣ የብዙሃን መገናኛ መስክ ፣ የቴክኖሎጂ መስክ ፣ ንግድ መስክ ናቸው፡፡ ከላይ በዋናነት በተጠቀሱት መስኮች በሙያው የሰለጠኑ ወይም ፍላጎትና ክህሎት እንዳላቸው የሚሰማቸው በሙሉ ወደ ኦፕን ፕላት ፎርም መድረኮች በመምጣት አብረውት እንዲሰሩ ይጋብዛል ፤ እንዲሁም በሚያወጣቸው የበጀት ማስታወቂያዎች ላይ እንዲያመለክቱ ይጋብዛል፡፡ ኦፕን ፕላት ፎርም ምንም ዓይነት ስራ አያሰራም ከዚህ ይልቅ ከጣዝማ ጋር እንዲሰሩ መድረክን የሚያመቻች የጣዝማ ተቋም ነው ፣ ይህም ማለት የበጀት አካል የሚፈልግ አልያም ጣዝማ በኦፕን ፕላት ፎርም አማካኝነት በሚያወጣቸው የበጀት (ፕሮዲዊሲን) ማስታወቂያዎች ብቁ የሆኑትን በመመልመል ስራውን እንዲያገኙ ማድረግ ፣ የሚገጥማቸው እክል ካለ ማገዝ ፣ ውጤታማ እንዲሆኑ ማሰልጠን ፣ እንዲሁም ከአድሎና መሰል ያለተገባ ብልሹ አሰራር እንዳይጋለጡ ማድረግ ዋንኛው ስራው ግብ ነው፡፡ ኦፕን ፕላትፎርም ለምዝገባም ሆነ ለሚሰጣቸው ስራዎች ምንም ዓይነት ክፍያዎችን አይጠይቅም አይቀበልም፡፡

 • PRODUCER AGENCY 


• For Fine Art | • for Media | • for Technology | • for BUSINESS || 


• tazmaopenplatform@gmail.com


• +251 946 629 1..


• https://tazmaoptf.blogspot.com


• tazma OPEN PLATFORM 2022 ®° |


 TAZMA 2022 ®° | ALL Right Reserved.

Email ThisBlogThis!Share to XShare to FacebookShare to Pinterest
Home

Popular

  • የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ፤ በሪፓርተርነት እና በጋዜጠኝነት፡፡
    የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ፤ በሪፓርተርነት እና በጋዜጠኝነት፡፡
    በዚህ መድረክ አብረን ለመስራት ስለመጣችሁ እናመሰግናለን ፤   ይህን ቅጽ በጥንቃቄ እንድትሞሉ ለማሳወቅ እንወዳለን ፤ ቅጹን ሞልታቹ ስትጨርሱ በኢ-ሜል አድራሻቹ ምላሽ እንልካለን ፤ ወይም በቴሌግራም ገጻችን አጠቃላይ መመሪ...
  • በዜና አንባቢነት መስራት ለምትፈልጉ ፤
    በዜና አንባቢነት መስራት ለምትፈልጉ ፤
    ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ፡ ፰ ቀን መጋቢት ፳፼፲፬ ዓ.ም ማስታወቂያው የሚጠናቀቅበት ቀን ፡ ፴ ቀን ሚያዚያ ፳፼፲፬ ዓ.ም   ከአዲስ አበባ ውጪ የምትገኙም ማመልከት ትችላላቹ   ጣዝማ ሚዲያ አዲስ እየመሰረተው ላለው...
  • በቅንብር እና ግራፊክስ ሙያ የወጣ ማስታወቂያ ፤
    በቅንብር እና ግራፊክስ ሙያ የወጣ ማስታወቂያ ፤
    በየወሩ ቋሚ ደሞዝ እየተከፈለህ በአለህበት ሆነህ መስራት ትፈልጋለህ ድርጅታችን ጣዝማ አዲስ ለሚጀምረው ዓለም አቀፍ የቴሌቭዥን ጣቢያ ላይ አብረውት የሚሰሩ የጀርባና የፊት ባለሙያተኖችን አብረውት እንዲሰሩ እየመለመለ ይገ...
  •  በሪፖርተርነት ለመስራት ፤ ከአዲስ አበባ ውጭ ለምትገኙ ብቻ ፡፡
    በሪፖርተርነት ለመስራት ፤ ከአዲስ አበባ ውጭ ለምትገኙ ብቻ ፡፡
    በሪፖርተርነት ለመስራት ፤ ከአዲስ አበባ ውጭ ለምትገኙ ብቻ ፡፡ በመቐለ ፣ በሰመራ ፣ በባህርዳር ፣ በደሴ ፣ በደብረማርቆስ ፣ በጎንደር ፣ በአሶሳ ፣ በጋምቤላ ፣ በናዝሬት ፣ በጅማ ፣ በሐረር ፣ በአስበ-ተፈሪ ፣ በነቀም...
  • ከአዲስ አበባ ውጭ ለምትገኙ፡፡ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ፤ በሪፓርተርነት እና በጋዜጠኝነት፡፡  ሁለት
    ከአዲስ አበባ ውጭ ለምትገኙ፡፡ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ፤ በሪፓርተርነት እና በጋዜጠኝነት፡፡ ሁለት
    በዚህ መድረክ አብረን ለመስራት ስለመጣችሁ እናመሰግናለን ፤   ይህን ቅጽ በጥንቃቄ እንድትሞሉ ለማሳወቅ እንወዳለን ፤ ቅጹን ሞልታቹ ስትጨርሱ በኢ-ሜል አድራሻቹ ምላሽ እንልካለን ፤ ወይም በቴሌግራም ገጻችን አጠቃላይ መመሪ...

Pages

  • ከእኛ ጋር ለመገናኘት
  • ስለእኛ
Created By SoraTemplates | Distributed By elTECH