በተለያዩ የስነ-ጥበብ ሥራዎች ላይ አዘጋጅ ሆኖ መስራት ፍላጎት ለአላቸው ይኼን ዕድል የዓመቻቸን ሲሆን በዝግጅት ሥራዎች ላይ ለመስራት ፍላጎት የአላቹ እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡ ዕድሉን የምንሰጠው ለ10 ሰዎች ብቻ ነው ፤ በዚህ ዕድል መጠቀም የሚችሉት ዕድሜአቸው ከ19 ዓመት እስከ 24 ዓመት ለሆናቸው ሲሆን መሣተፍ የምችሉት ሴቶች ብቻ ነው፡፡ Loading…
No comments:
Post a Comment