የሬዲዮ ድራማ ጽሑፈ-ተውኔት ለማቅረብ ፍላጎት ላላቹ ሁሉ በዚህ መድረክ እንድትጠቀሙ በአክብሮት እንጋብዛለን ፤ ጣዝማ በዚህ ዓመት የሁለተኛ ዙር የስራ ግዜ ላይ በሬዲዮን ድራማ መስክ ሙሉ ስራቸው የአለቀላቸው ፻፹ { 180 } ባለ አንድ ክፍል ጽሑፈ-ተውኔቶችን መግዛት ይፈልጋል።
እናንተም በዚህ መድረክ እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን ፤ ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ 👉🏾https://t.me/openplatforms
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment