በሬዲዮ ድራማ መስክ ተወናይ ሆናችሁ መስራት ለምትፈልጉ ይህን ቅጽ በመሙላት እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡ በትክክል ቅጹን እንደሞሉ በኢሜል አድራሻዎ ከ3 ደቂቃ እስከ 24 ሰዓታት ግዜ ውስጥ መልዕክት ይደርሶታል ፤ ቀጣዩን ሂደት በኢሜል አድራሻዎ ወይም በቴሌግራም ገጻችን ይከታተሉ፡፡ Loading…
መግባት አለመግባቱን እንዴት እናውቃለን ???
ReplyDeleteምዝገባ ያደረጉበትን የኢሜል አድራሻ ይመልከቱ አልያም የቴሌግራም ገጻችንን በመቀላቀል ይከታተሉ ።
Deleteቶሎ ይደርሰናል አይደል
ReplyDeleteአዎን ፡ የኢሜል አድራሻሽን ተመልከቺ እንዲሁም የቴሌግራም ገጻችንን ተቀላቀይ፡፡
Delete