ለተዋናዮች ፤ በሬዲዮ ድራማ መስራት ለምትፈልጉ ፤ RT25

በሬዲዮ ድራማ መስክ ተወናይ ሆናችሁ መስራት ለምትፈልጉ ይህን ቅጽ በመሙላት እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡ በትክክል ቅጹን እንደሞሉ በኢሜል አድራሻዎ ከ3 ደቂቃ እስከ 24 ሰዓታት ግዜ ውስጥ መልዕክት ይደርሶታል ፤ ቀጣዩን ሂደት በኢሜል አድራሻዎ ወይም በቴሌግራም ገጻችን ይከታተሉ፡፡

7 comments:

  1. መግባት አለመግባቱን እንዴት እናውቃለን ???

    ReplyDelete
    Replies
    1. ምዝገባ ያደረጉበትን የኢሜል አድራሻ ይመልከቱ አልያም የቴሌግራም ገጻችንን በመቀላቀል ይከታተሉ ።

      Delete
  2. ቶሎ ይደርሰናል አይደል

    ReplyDelete
    Replies
    1. አዎን ፡ የኢሜል አድራሻሽን ተመልከቺ እንዲሁም የቴሌግራም ገጻችንን ተቀላቀይ፡፡

      Delete
  3. ሰልጠናው መች መች ነው?

    ReplyDelete
  4. ምዘባውን በትክክል ከሞሉ ወዲያው ምላሽ በኢሜል አድራሻዎ ይደርሶታል።

    ReplyDelete
  5. Thanks for give this chance

    ReplyDelete